እቃ ለመግዛት እሚጠቀሙበት ቅደም ተከተል / Buying Procedure
እንኩአን ወደ ሰብስቤ – ሁሉንም በአንድ ቦታ ላይ የያዘ የግብይት ድረገጽ በሰላም መጡ፡፡
- ለዌብሳይቱ አዲስ ከሆኑ እባክዎትን ይመዝገቡ፡ ከዚህ በፊት ተመዝግበው ከነበረ የይለፍ ቃካልዎን ተቅመው ይግቡ፡፡
- የሚፈልጉትን ለመምረጥ ያሉትን የተለያዩ የእቃ እይነቶች ይጎብኙ፡፡
- የፈለጉትን እቃ ካገኙ በሁአላ “Buy” እሚለውን ይጫኑ፡፡
- ቀጥሎ በሚመጣው ገጽ ላይ ትክክለኛውን አድራሻ ይሙሉ፣ ከተዘረዘሩት የክፍያ አማራጮች ውስጥ ለእርሶ እሚስማማውን ይምረጡ፣ “Terms & Conditions” ካነበቡ በሁአላ ይምረጡ፣ “Procced” እሚለውን ይጫኑ፡፡
- የተእዛዝ ቁጥር (“order number”) ያገኛሉ፣ የተእዛዝ ቁጥሩን ለክፍያ ይጠቀሙበት፡፡
Welcome to sebsibie – Ethiopian all in one Shopping Destination.
-
- Please register if you are a new customer or login if you already have a user access.
- Browse through the website and find product of your need.
- Click “Buy” button.
- Please fill the appropriate information on the form , choose the payment method that is suitable for you from the list shown, check the Terms & conditions, click on proceed.
- You will get the “order number”, please use it as a reference for the payment you are going to make.