የሶፋ ጠረጴዛችን ላይ እንደበፊቱ የፎቶ አልበም ወይስ ዳንቴል አለ?

በመጀመሪያ ስለ ቅርፁና ስሪቱ እንይ
የጠረጴዛውን ቅርፅ በመጀመሪያ ስንመለከት ትልቅ ሶፋ ካለን እኩል አራት ማዕዘን የሆነ መሆን ይችላል፤ አነስ ላለ ሳሎን ሬክታንግል ወይም ሞላላ ብዙ ቦታ ስለማይወስድ ጠቃሚ ነው:: ህፃን ልጆች ካሉ ደግሞ ሞላላው ተመራጭ ነው የጠረጴዛው ጠርዝ ጉዳት እንዳያደርስባቸው፡፡

የእንጨት Coffee Table ብዙ ግዜ ከበድ ያለ ስሜት ስላለው ለትላልቅ እንዲሁም ከፍ ያለ ጣሪያ ላለው ሳሎን ይመከራል፡፡ የመስታወት ጠረጴዛ ቀለል ያለ ዕይታ ከመስጠቱም በላይ ሁልግዜ አዲስ ስሜት ይፈጥራል፡፡ ጠረጴዛው ከሶፋው በትንሹ ግማሽ ሜትር ያህል ቢርቅ ቁመቱ ደግሞ ከሶፋው መቀመጫ ቁመት ባይበልጥ ይመረጣል፡፡

ልክ እንደ ቅርፅና ስሪቱ ሁሉ እንዴት እናስውበውም ለሚለው የሚከተሉትን አማራጮች እንይ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Call to buy

Main Menu