ማይዲያ (Midea)

ማይዲያ እ.ኤ.አ በ1968 በቻይና የተመሠረተ ብዙ አይነት ፍሪጆችን፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችን ፣ የወጥ ቤት ዕቃዎችን ፣ የቤት ማቀዝቀዣዎችን እንዲሁም መብራቶችን ያመርታል፡፡

ይህ ኩባንያ በአለማችን ላይ ግዙፍና በዓመት በቢሊዮኖች ዶላር ገቢ ከሚያስገቡ የሚመደብ ሲሆን ከ150,000 በላይ ሰራተኞችን ይዞ በ195 ሃገራት ላይ እተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ በጣም ከሚታወቁት አለም አቀፍ ኩባንያዎች ቶሺባ የቤት ውስጥ ዕቃዎች አምራች እንዲሁም የጀርመንን ሮቦት ኩባንያ ከፍተኛ ባለድርሻ በመሆን ገዝቷቸዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Call to buy

Main Menu